የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀይል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ያጋጠመው የእሳት አደጋ ሰዎችን እያፈናቀለ እና ንብረት እያወደመ ይገኛል፡፡ የዓለማችን ኪነ ጥበብ ማዕከል ከሆኑት አንዱ የሆነው የሎስ አንጀለሱ ...
ካናዳን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና በገንዘብ ሚኒስትርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ፍሪላንድ የሊበራል ፓርቲ እና የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ...
ሞኒተር የተሰኘው የሀገሪቱ ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ በአሁኑ ወቅት አንድ ኪሎ ዋት በሰዓት 796 የኡጋንዳ ሽልንግ ወይም 0 ነጥብ 2 ዶላር በመሸጥ ላይ ነው፡፡ መንግስት ከቀጣዩ ሚያዝያ ወር ጀምሮ ...
የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በአፍሪካ ብዙ መንታዎች ከሚወለድባቸው ሀገራት መካከል ዋናው ሲሆን ቤኒን ደግሞ ቀዳሚዋ ዓለማችን ሀገር ነች፡፡ በቤኒን ከአንድ ሺህ እናቶች ውስጥ 28ቱ መንታ ይወልዳሉ ...
በቻይናዋ በሂማላያ ተራሮች ስር በምትገኘው ቲቤት ግዛት ውስጥ በተከሰተው ከባድ የርዕደ መሬት አደጋ ምክንያት መውጫ አጥተው የነበሩት ከ 400 በላይ ሰዎች መውጣታቸውን የቻይና ባለስልጣናት በዛሬው ...
በጋዛው ጦርነት በወላጆቿ መኪና ውስጥ እያለች ከእስራኤል ታንኮች በተወነጨፈ ተኩስ ህይወቷ ያለፈው ሂንድ ራጃብ ስም የተቋቋመው ለፍልስጤም ውግንና ያለው የህግ ፋውንዴሽን ነው፡፡ ...
ቻይናዊያኑ የተያዙት ከ800 ሺህ ዶላር ካሽ እና ከበርካታ ጥፍጥፍ ወርቅ ጋር እንደሆነም በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡ በቅርቡ 17 ቻይናዊያን በተመሳሳይ ወርቅ ከአማጺያን ሲገዙ በሀገሪቱ የጸጥታ ሀይሎች ...
የሰደድ እሳቱን ተከትሎ ከ30 ሺህ ሰዎች በላይ ከቤታው ተፈናቅለዋል የተባለ ሲሆን፤ እሳቱን በሚሸሹ ሰዎች ሳቢያ ከፍኛ የትራፊክ መጨናቅ መፈጠሩም ተሰምቷል። በሰደድ እሳቱ እስካሁን ሳንታ ሞኒካ እና ...
የቡድኑ የ 2025 ፕሬዝደንት ብራዚል ባወጣችው መግለጫ አባል ሀገራት የኢንዶኔዥያን አባልነት በሙሉ ድምጽ ደግፈውታል ብላለች። የኢንዶኔዥያ አባልነት የጸደቀው ብሪክስ በ2023 በደቡብ አፍሪካ ...
በምዕራብ ቻይና ቲቤት ማክሰኞ ዕለት በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ 100 ገደማ ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ወደ 1500 የሚጠጉ የእሳት አደጋ እና የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሹ ውስጥ ...
በአዲስ አበባ የእንጀራ ልጁን ከ10 ዓመት እድሜዋ ጀምሮ ለ10 ዓመታት አስድዶ ሲደፍር ቆይቶ የገደላት ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር ...
ያለፉት አራት አመታት የፕርሚየርሊጉ ሻምፒዮን የነበረው ሲቲ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባለፈው እሁድ ሌስተር ሲቲን 2-0 ያሸነፉበት ጨዋታ በ14 ጨዋታዎች ...